ከሓሪም ልጆችም፦ ኤሊዔዜር፥ ዪሺያ፥ ማልኪያ፥ ሽማዕያ፥ ስምዖን፥
ከካሪም ዘሮች፤ አልዓዛር፣ ይሺያ፣ መልክያ፣ ሸማያ፣ ስምዖን፣
ከሓሪም ጐሣ፦ ኤሊዔዘር፥ ይሺያ፥ ማልኪያ፥ ሸማዕያ፥ ስምዖን፥ ብንያም፥ ማሉክና ሸማርያ፤
ከኤራም ልጆችም አልዓዛር፥ ይሲያ፥ ሚልክያ፥ ሰማያ፥ ስምዖን፥
ከካሪም ልጆችም፤ አልዓዛር፥ ይሺያ፥ መልክያ፥
የሚካኤል ልጅ፥ የበዓሤያ ልጅ፥ የመልክያ ልጅ፥
ከፓሐት ሞዓብ ልጆች፦ ዓድና፥ ክላል፥ ብናያስ፥ ማዕሤያ፥ ማታንያ፥ ብጻልኤል፥ ቢኑይና ምናሴ።
ብንያም፥ ማሉክና ሽማርያ።
የሐሪም ልጆች፥ ሦስት መቶ ሀያ።
የሐሪም ልጅ ማልኪያና የፓሐት ሞዓብ ልጅ ሐሹብ ሌላውን ክፍልና “የእቶን ግንብ” አደሱ።