La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኤርምያስ 51:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ባሕር በባ​ቢ​ሎን ላይ ወጣ፤ በሞ​ገ​ዱም ብዛት ተከ​ደ​ነች።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ባሕር በባቢሎን ላይ ይወጣል፤ ሞገዱም እየተመመ ይሸፍናታል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ባሕሩ በባቢሎን ላይ ወጥቶባታል በሚናወጠውም ሞገዱ ተሸፍናለች።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የባቢሎን ጠላቶች እንደ ውቅያኖስ ማዕበል ወጥተው ከተማይቱን አጥለቀለቋት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ባሕር በባቢሎን ላይ ወጣ በሞገዱም ብዛት ተከደነች።

Ver Capítulo



ኤርምያስ 51:42
15 Referencias Cruzadas  

ቃላ​ቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ። ነገ​ራ​ቸ​ውም እስከ ዓለም ዳርቻ ደረሰ።


በኀ​ይሉ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይገ​ዛል፤ ዐይ​ኖቹ ወደ አሕ​ዛብ ይመ​ለ​ከ​ታሉ፤ የም​ታ​ውቁ ራሳ​ች​ሁን ከፍ ከፍ አታ​ድ​ርጉ።


አቤቱ፥ ኃጥ​ኣን እስከ መቼ? ኃጥ​ኣን እስከ መቼ ይታ​በ​ያሉ?


ስለ ምድረ በዳ የተ​ነ​ገረ ቃል፤ ዐውሎ ነፋስ በም​ድረ በዳ እን​ደ​ሚ​ያ​ልፍ፥ እን​ዲሁ ከሚ​ያ​ስ​ፈራ ሀገር ከም​ድረ በዳ ይመ​ጣል።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ባቢ​ሎ​ንን አጥ​ፍ​ቶ​አ​ታ​ልና፥ ከእ​ር​ስ​ዋም ሞገዱ እንደ ብዙ ውኃ​ዎች የሚ​ተ​መ​ውን ታላ​ቁን ድምፅ ዝም አሰ​ኝ​ቶ​አ​ልና፤ የድ​ም​ፃ​ቸው ጩኸት ተሰ​ም​ቶ​አል።


ስለ​ዚህ ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ጢሮስ ሆይ! እነሆ በአ​ንቺ ላይ ነኝ፤ ባሕ​ርም ሞገ​ድ​ዋን እን​ደ​ም​ታ​ወጣ እን​ዲሁ ብዙ አሕ​ዛ​ብን አወ​ጣ​ብ​ሻ​ለሁ።


“በፀ​ሐ​ይና በጨ​ረቃ፥ በከ​ዋ​ክ​ብ​ትም ላይ ምል​ክት ይሆ​ናል፤ በም​ድር ላይም አሕ​ዛብ ይጨ​ነ​ቃሉ፤ ከባ​ሕ​ሩና ከሞ​ገዱ ድምፅ የተ​ነ​ሣም ይሸ​በ​ራሉ።