ከሲን ምድረ በዳም ተጉዘው በራፋቃ ሰፈሩ።
ከሲና ምድረ በዳ ተነሥተው በራፍቃ ሰፈሩ።
ከሲን ምድረ በዳ ተነሥተው በዱፍቃ ሰፈሩ፤
ከሲና ምድረ በዳም ተጕዘው በራፋቃ ሰፈሩ።
ከሲን ምድረ በዳም ተጕዘው በራፋቃ ሰፈሩ።
የእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ ጌታ እንዳዘዘ ሊጓዙ ከሲን ምድረ በዳ ተነሡ፥ በረፊዲምም ሰፈሩ፤ ሕዝቡ የሚጠጡት ውኃ አልነበረም።
ከኤርትራም ባሕር ተጉዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ።
ከራፋቃም ተጉዘው በኤሉስ ሰፈሩ።