ኢዮብ 31:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) መንገዴን አያይምን? እርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን?” አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርሱ መንገዴን አያይምን? ርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን? አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እግዚአብሔር የማደርገውን ሁሉ አያይምን? እርምጃዎቼንስ አይቈጣጠርምን? የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እርሱ መንገዴን የሚያይ አይደለምን? እርምጃዬንስ ሁሉ የሚቈጥር አይደለምን? መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) መንገዴን አያይምን? እርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን? |
ጌታ ልቡ በእርሱ ዘንድ ፍጹም የሆነውን ለማጽናት ዐይኖቹ በምድር ሁሉ ይመለከታሉና። እንግዲህ አሁን የሞኞችን ተግባር ፈጽመሃል። ስለዚህም ከዛሬ ጀምሮ ጦርነት ይደረግብሃል።”