“ምሕረትን ለዘለዓለም አንጻለሁ” ብለሃልና፥ ጽድቅህ በሰማይ ጸና።
ጸሎቴ በፊትህ ትድረስ፤ ጆሮህንም ወደ ጩኸቴ አዘንብል።
አቤቱ፥ የመድኃኒቴ አምላክ፥ በቀንና በሌሊት በፊትህ ጮኽሁ፥
እባክህ ጸሎቴን ስማ! ጩኸቴንም አድምጥ!
“ሰው ባልጀራውን ቢበድል፥ ይምልም ዘንድ በላዩ መሐላ ቢጫንበት፥ እርሱም መጥቶ በዚህ ቤት በመሠዊያህ ፊት ቢናዘዝ፥
ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
እግዚአብሔር በደሉን የማይቈጥርበት በልቡም ሽንገላ የሌለበት ሰው ብፁዕ ነው።
ቅርንጫፎችዋንም እስከ ባሕር፥ ቡቃያዋንም እስከ ወንዙ ዘረጋች።
የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፥ ስለ አንቺ የተነገረው ነገር ድንቅ ነው።
በጠራሁና በጮኽሁ ጊዜ ጸሎቴ ተከለከለ።