Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




መዝሙር 88:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 አቤቱ፥ የመድኃኒቴ አምላክ፥ በቀንና በሌሊት በፊትህ ጮኽሁ፥

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ጸሎቴ በፊትህ ትድረስ፤ ጆሮህንም ወደ ጩኸቴ አዘንብል።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 እባክህ ጸሎቴን ስማ! ጩኸቴንም አድምጥ!

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 “ምሕ​ረ​ትን ለዘ​ለ​ዓ​ለም አን​ጻ​ለሁ” ብለ​ሃ​ልና፥ ጽድ​ቅህ በሰ​ማይ ጸና።

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 88:2
8 Referencias Cruzadas  

አቤቱ በአንተ ታመንሁ፥ ለዘለዓለም አልፈር፥ በጽድቅህም አድነኝ።


በጠራሁና በጮኽሁ ጊዜ ጸሎቴ ከለከለ።


የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፥ እንደ ክንድህም ታላቅነት ሊገደሉ የተፈረደባቸውን አድን።


“አንድ ሰው ባልንጀራውን ቢበድል፥ አለመበደሉን በመሐላ እንዲያረጋግጥ ሲጠየቅ፥ እርሱም መጥቶ በዚህ ቤት በሚገኘው መሠዊያ ፊት መሐላ ቢያደርግ፥


አምላኬ፥ በቀን ወደ አንተ እጠራለሁ፥ አልመለስህልኝም፥ በሌሊትም እንኳ ዕረፍት የለኝም።


አቤቱ፥ ቀኑን ሁሉ ወደ አንተ እጮኻለሁና ማረኝ።


ማለዳ ጮኽሁ፥ ቃልህንም ተስፋ አድርጌአለሁ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios