ሰቈቃወ 3:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በጠራሁና በጮኽሁ ጊዜ ጸሎቴ ተከለከለ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ርዳታ ፈልጌ ብጣራና ብጮኽ እንኳ፣ ጸሎቴን መስማት አልፈለገም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በጠራሁና በጮኽሁ ጊዜ ጸሎቴ ከለከለ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ለእርዳታ ጩኸቴን ባሰማም እንኳ አላዳምጥ አለኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በጠራሁና በጮኽሁ ጊዜ ጸሎቴ ከለከለ። Ver Capítulo |