እግዚአብሔርም ሁለት ታላላቅ ብርሃናትን አደረገ፤ ትልቁ ብርሃን ቀንን እንዲመግብ፥ ትንሹ ብርሃንም ከከዋክብት ጋር ሌሊትን እንዲመግብ አደረገ።
መዝሙር 136:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው ብፁዕ ነው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጨረቃና ከዋክብት በሌሊት እንዲሠለጥኑ ያደረገ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጨረቃንና ከዋክብትን በሌሊት እንዲሠለጥኑ ያደረገ፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጨረቃና ከዋክብት በሌሊት እንዲያበሩ አደረገ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። |
እግዚአብሔርም ሁለት ታላላቅ ብርሃናትን አደረገ፤ ትልቁ ብርሃን ቀንን እንዲመግብ፥ ትንሹ ብርሃንም ከከዋክብት ጋር ሌሊትን እንዲመግብ አደረገ።
ስሙ የሠራዊት ጌታ የሚባል፥ ፀሐይን በቀን፥ ጨረቃንና ከዋክብትንም በሌሊት ብርሃን አድርጎ የሚሰጥ፥ እንዲተምሙም የባሕርን ሞገዶች የሚያናውጥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦