መዝሙር 136:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ጨረቃና ከዋክብት በሌሊት እንዲያበሩ አደረገ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ጨረቃና ከዋክብት በሌሊት እንዲሠለጥኑ ያደረገ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጨረቃንና ከዋክብትን በሌሊት እንዲሠለጥኑ ያደረገ፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው ብፁዕ ነው። Ver Capítulo |