እነርሱም ከሖር ተራራ ተጕዘው በሴልሞና ሰፈሩ።
እነርሱም ከሖር ተራራ ተነሥተው በሴልሞና ሰፈሩ።
እነርሱም ከሖር ተራራ ተጉዘው በሴልሞና ሰፈሩ።
ከሖር ተራራ ተነሥተው በመጓዝ በጸልሞና ሰፈሩ።
እነርሱም ከሖር ተራራ ተጕዘው በሴልሞና ሰፈሩ።
ከሖርም ተራራ በኤርትራ ባሕር መንገድ ተጓዙ፤ የኤዶምንም ምድር ዞሩአት፤ ሕዝቡም በመንገድ ተበሳጩ።
በከነዓን ምድርም ተቀምጦ የነበረው ከነዓናዊው የዓራድ ንጉሥ የእስራኤል ልጆች እንደ መጡ ሰማ።
ከሴልሞናም ተጕዘው በፌኖ ሰፈሩ።