ከአቤሮትም ተጕዘው በራታማ ሰፈሩ።
ከሐጼሮት ተነሥተው በሪትማ ሰፈሩ።
ከሐጼሮትም ተጉዘው በሪትማ ሰፈሩ።
ከሐጼሮት ተነሥተው በመጓዝ በሪትማ ሰፈሩ።
ከሐጼሮትም ተጕዘው በሪትማ ሰፈሩ።
ከዚያም በኋላ ሕዝቡ ከአሴሮት ተጓዙ፤ በፋራንም ምድረ በዳ ሰፈሩ።
ከምኞት መቃብርም ተጕዘው በአቤሮት ሰፈሩ።
ከራታማም ተጕዘው በሬሞት ዘፋሬስ ሰፈሩ።