ዘኍል 33:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከምኞት መቃብርም ተጕዘው በአቤሮት ሰፈሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ከቂብሮት ሃታአባ ተነሥተው በሐጼሮት ሰፈሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ከኬብሮን-ሐታማም ተጉዘው በሐጼሮት ሰፈሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ከኪብሮት ሃትአዋ ተነሥተው በመጓዝ በሐጼሮት ሰፈሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ከምኞት መቃብርም ተጕዘው በሐጼሮት ሰፈሩ። Ver Capítulo |