ከሲና ምድረ በዳም ተጕዘው በራፋቃ ሰፈሩ።
ከሲና ምድረ በዳ ተነሥተው በራፍቃ ሰፈሩ።
ከሲን ምድረ በዳም ተጉዘው በራፋቃ ሰፈሩ።
ከሲን ምድረ በዳ ተነሥተው በዱፍቃ ሰፈሩ፤
ከሲን ምድረ በዳም ተጕዘው በራፋቃ ሰፈሩ።
የእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ እግዚአብሔር እንዳዘዘ ከሲን ምድረ በዳ ሊጓዙ ተነሡ፤ በራፊድም ሰፈሩ፤ በዚያም ሕዝቡ የሚጠጡት ውኃ አልነበረም።
ከኤርትራም ባሕር ተጕዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ።
ከራፋቃም ተጕዘው በኤሉስ ሰፈሩ።