በየወገናቸው የዳን ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሰምዒ፥ የሰምዒያውያን ወገን፤ በየወገናቸው የዳን ወገኖች እነዚህ ናቸው።
አሴር ሤራሕ የምትባል ልጅ ነበረችው።
የአሴርም የሴት ልጁ ስም ሤራሕ ነበረ።
አሴርም ሤራሕ የምትባል ሴት ልጅ ነበረችው፤
የአሴርም ልጆች፤ ኢያምን፥ ኢያሱ፥ኢዩል፥ በሪዓ፥ እኅታቸው ሳራ፤ የበሪዓ ልጆችም፤ ኮቦር፥ መልኪኤል።
በየወገናቸው የብንያም ልጆች እነዚህ ናቸው። ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ።
የሰምዒያውያን ወገኖች ሁሉ ቍጥራቸው ስድሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።