Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘኍል 26:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

47 የሰ​ም​ዒ​ያ​ው​ያን ወገ​ኖች ሁሉ ቍጥ​ራ​ቸው ስድሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

47 እነዚህ የአሴር ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩት ዐምሳ ሦስት ሺሕ አራት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

47 እነዚህ የአሴር ልጆች ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ኀምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

47 እነዚህ የአሴር ተወላጆች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ኀምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበር።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

47 እነዚህ የአሴር ልጆች ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 26:47
3 Referencias Cruzadas  

በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የዳን ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ ከሰ​ምዒ፥ የሰ​ም​ዒ​ያ​ው​ያን ወገን፤ በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የዳን ወገ​ኖች እነ​ዚህ ናቸው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos