ዘኍል 26:46 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 የአሴርም የሴት ልጁ ስም ሤራሕ ነበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም46 አሴር ሤራሕ የምትባል ልጅ ነበረችው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 የአሴርም የሴት ልጁ ስም ሤራሕ ነበረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 አሴርም ሤራሕ የምትባል ሴት ልጅ ነበረችው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 በየወገናቸው የዳን ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሰምዒ፥ የሰምዒያውያን ወገን፤ በየወገናቸው የዳን ወገኖች እነዚህ ናቸው። Ver Capítulo |