ዘኍል 26:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከዛራ የዛራውያን ልጆች ወገን፥ ከሳውኡል የሳውኡላውያን ወገን። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዛራ በኩል፣ የዛራውያን ጐሣ፤ በሳኡል በኩል፣ የሳኡላውያን ጐሣ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከዛራ የዛራውያን ወገን፥ ከሳኡል የሳኡላውያን ወገን። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ዛራ፥ ሳኡልና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከሳኡል የሳኡላውያን ወገን። |
በስምንተኛው ወር ስምንተኛው አለቃ ከዛራውያን የነበረው ኩሳታዊው ሲቦካይ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።
በዐሥረኛው ወር ዐሥረኛው አለቃ ከዛራውያን የነበረው ነጦፋዊው መዐርኢ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።
የስምዖንም ልጆች በየወገናቸው፤ ከናሙሄል የናሙሄላውያን ወገን፥ ከኢያሚን የኢያሚናውያን ልጆች ወገን፥ ከያክን የያክናውያን ልጆች ወገን፥