ዘኍል 26:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በዛራ በኩል፣ የዛራውያን ጐሣ፤ በሳኡል በኩል፣ የሳኡላውያን ጐሣ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከዛራ የዛራውያን ወገን፥ ከሳኡል የሳኡላውያን ወገን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ዛራ፥ ሳኡልና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከዛራ የዛራውያን ልጆች ወገን፥ ከሳውኡል የሳውኡላውያን ወገን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ከሳኡል የሳኡላውያን ወገን። Ver Capítulo |