Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘኍል 26:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ከዛራ የዛራውያን ወገን፥ ከሳኡል የሳኡላውያን ወገን።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 በዛራ በኩል፣ የዛራውያን ጐሣ፤ በሳኡል በኩል፣ የሳኡላውያን ጐሣ፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ዛራ፥ ሳኡልና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ከዛራ የዛ​ራ​ው​ያን ልጆች ወገን፥ ከሳ​ው​ኡል የሳ​ው​ኡ​ላ​ው​ያን ወገን።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ከሳኡል የሳኡላውያን ወገን።

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 26:13
6 Referencias Cruzadas  

የስሞዖን ልጆች፥ ይሙኤል፥ ያሚን፥ አሃድ፥ ያኪን፥ ጾሐር፥ የከነዓናዊት ልጅ ሳኡል።


ለስምንተኛው ወር ስምንተኛው አለቃ ከዛራውያን የነበረው ኩሳታዊው ሲቦካይ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ።


ለአሥረኛው ወር አሥረኛው አለቃ ከዛራውያን የነበረው ነጦፋዊው ኖኤሬ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ።


በየወገናቸው የስምዖን ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከነሙኤል የነሙኤላውያን ወገን፥ ከያሚን የያሚናውያን ወገን፥ ከያኪን የያኪናውያን ወገን፥


እነዚህ የስምዖናውያን ወገኖች ናቸው፤ ሀያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።


የይሁዳንም ወገን አቀረበ የዛራንም ወገን ለየ፤ የዛራንም ወገን ሰዎች አንድ በአንድ አቀረበ፤ ዘንበሪም ተለየ፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos