La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 19:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

መክ​ደ​ኛው ያል​ታ​ሰረ የተ​ከ​ፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ነው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እንዲሁም ተከድኖ ያልታሰረ ማንኛውም ክፍት ዕቃ የረከሰ ይሆናል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መክደኛው ያልታሰረ የተከፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ነው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በድንኳኑ ውስጥ የሚገኝ ክዳን የሌለው ማንኛውም እንስራም ሆነ ማሰሮ የረከሰ ይሆናል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

መክደኛው ያልታሰረ የተከፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ነው።

Ver Capítulo



ዘኍል 19:15
6 Referencias Cruzadas  

ከእ​ነ​ር​ሱም በድ​ና​ቸው በም​ንም ላይ ቢወ​ድቅ እርሱ ርኩስ ነው፤ የዕ​ን​ጨት ዕቃ ወይም ልብስ ወይም ቍር​በት ወይም ከረ​ጢት ቢሆን የሚ​ሠ​ራ​በት ዕቃ ሁሉ እር​ሱን በውኃ ውስጥ ይን​ከ​ሩት፤ እስከ ማታም ርኩስ ነው፤ ከዚ​ያም በኋላ ንጹሕ ይሆ​ናል።


ከእ​ነ​ር​ሱም አን​ዳች በው​ስጡ የወ​ደ​ቀ​በ​ትን የሸ​ክ​ላ​ውን ዕቃ ሁሉ ስበ​ሩት፤ በው​ስ​ጡም ያለው ሁሉ ርኩስ ነው።


ካህ​ኑም በቤቱ ውስጥ ያለው ዕቃ ሁሉ እን​ዳ​ይ​ረ​ክስ፥ እርሱ የለ​ም​ጹን ምል​ክት ለማ​የት ወደ ቤት ሳይ​ገባ፥ ቤቱን ባዶ እን​ዲ​ያ​ደ​ር​ጉት ያዝ​ዛል፤ በኋ​ላም ካህኑ ቤቱን ለማ​የት ይገ​ባል።


“ሰው በቤት ውስጥ ቢሞት ሕጉ ይህ ነው፤ ወደ ቤት የሚ​ገባ ሁሉ በቤ​ቱም ውስጥ ያለው ሁሉ ሰባት ቀን ርኩስ ይሆ​ናል።


በሜ​ዳም የተ​ገ​ደ​ለ​ውን ወይም የሞ​ተ​ውን በድን፥ ወይም የሰ​ውን አጥ​ንት፥ ወይም መቃ​ብር የሚ​ነካ ሰባት ቀን ርኩስ ይሆ​ናል።


ልብ​ስ​ንም፥ ከቁ​ር​በ​ትም የተ​ዘ​ጋ​ጀ​ውን ሁሉ፥ ከፍ​የ​ልም ጠጕር፥ ከዕ​ን​ጨ​ትም የተ​ሠ​ራ​ውን ሁሉ ንጹሕ አድ​ርጉ።”