ዘኍል 19:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በድንኳኑ ውስጥ የሚገኝ ክዳን የሌለው ማንኛውም እንስራም ሆነ ማሰሮ የረከሰ ይሆናል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እንዲሁም ተከድኖ ያልታሰረ ማንኛውም ክፍት ዕቃ የረከሰ ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መክደኛው ያልታሰረ የተከፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መክደኛው ያልታሰረ የተከፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 መክደኛው ያልታሰረ የተከፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ነው። Ver Capítulo |