መዘምራኑ የአሳፍ ልጆች መቶ አርባ ስምንት።
መዘምራኑ፦ የአሳፍ ዘሮች 148
መዘምራኑ፥ የአሳፍ ልጆች፥ አንድ መቶ አርባ ስምንት።
መዘምራኑ፥ የአሳፍ ልጆች፥ መቶ አርባ ስምንት።
ከአሳፍ ልጆች፤ ዘኩር፥ ዮሴፍ፥ ናታንያ፥ ኤራኤል፤ እነዚህ የአሳፍ ልጆች የንጉሡ ቀራቢዎች ነበሩ።
መዘምራኑ የአሳፍ ልጆች መቶ ሃያ ስምንት።
ሌዋውያኑም ከሆዳይዋ ወገን የኢያሱና የቀድምኤል ልጆች ሰባ አራት።
በረኞቹ የሴሎምያ ልጆች፥ የአጤር ልጆች፥ የጤልማና ልጆች፥ የዓቁብ ልጆች፥ የሐጢጣ ልጆች፥ የሶባይ ልጆች መቶ አርባ ስምንት።