Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዕዝራ 2:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

41 መዘ​ም​ራኑ የአ​ሳፍ ልጆች መቶ ሃያ ስም​ንት።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

41 መዘምራኑ፦ የአሳፍ ዘሮች 128

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

41 መዘምራኑ፦ የአሳፍ ልጆች፥ አንድ መቶ ሀያ ስምንት።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

41 መዘምራኑ፤ የአሳፍ ልጆች፥ መቶ ሀያ ስምንት።

Ver Capítulo Copiar




ዕዝራ 2:41
9 Referencias Cruzadas  

ሌዋ​ው​ያ​ኑም የኢ​ዩ​ኤ​ልን ልጅ ኤማ​ንን፥ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቹም የበ​ራ​ክ​ያን ልጅ አሳ​ፍን፥ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም ከሜ​ራሪ ልጆች የቂ​ሳ​ንን ልጅ ኢታ​ንን፥


ዐሥራ ስም​ን​ተ​ኛው ለሐ​ናኒ ለል​ጆ​ቹም፥ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም፥ ለዐ​ሥራ ሁለቱ፤


በቀ​ኙም የሚ​ቆ​መው ወን​ድሙ አሳፍ ነበረ፤ አሳ​ፍም የበ​ራ​ክያ ልጅ፥ የሳ​ምዓ ልጅ፤


ሌዋ​ው​ያኑ፤ ከሁ​ድያ ልጆች ወገን የኢ​ዮ​ስ​ስና የቀ​ዳ​ም​ሔል ልጆች ሰባ አራት።


የበ​ረ​ኞች ልጆች፥ የሰ​ሎም ልጆች፥ የአ​ጤር ልጆች፥ የጤ​ል​ሞን ልጆች፥ የዓ​ቁብ ልጆች፥ የሐ​ጢጣ ልጆች፥ የሰ​በ​ዋይ ልጆች ሁሉ መቶ ሠላሳ ዘጠኝ።


አና​ጢ​ዎ​ቹም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መቅ​ደስ ይሠሩ ዘንድ መሠ​ረት በጣሉ ጊዜ ካህ​ናቱ ልብ​ሳ​ቸ​ውን ለብ​ሰው መለ​ከ​ቱን ይዘው፥ የአ​ሳ​ፍም ልጆች ሌዋ​ው​ያን ጸና​ጽል ይዘው እንደ እስ​ራ​ኤል ንጉሥ እንደ ዳዊት ሥር​ዐት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያመ​ሰ​ግኑ ዘንድ ቆሙ።


በጸ​ሎ​ትም ጊዜ ምስ​ጋ​ናን የሚ​ጀ​ምሩ አለ​ቃው የአ​ሳፍ ልጅ፥ የዛ​ብዲ ልጅ፥ የሚካ ልጅ ማታ​ንያ፥ በወ​ን​ድ​ሞ​ቹም መካ​ከል ሁለ​ተኛ የነ​በረ ቦቂ​ቦ​ቅያ፥ የኢ​ዶ​ትም ልጅ፥ የጌ​ላል ልጅ፥ የሰ​ሙዓ ልጅ አብ​ድያ።


መዘ​ም​ራኑ የአ​ሳፍ ልጆች መቶ አርባ ስም​ንት።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos