የኤራም ልጆች ሦስት መቶ ሃያ።
የካሪም ዘሮች 320
የሐሪም ልጆች፥ ሦስት መቶ ሀያ።
የካሪም ልጆች፥ ሦስት መቶ ሀያ።
ከኤራም ልጆችም አልዓዛር፥ ይሲያ፥ ሚልክያ፥ ሰማያ፥ ስምዖን፥
የኤላም ልጆች ሦስት መቶ ሃያ።
የካሪም ልጅ መልክያ፥ የፈሐት ሞዓብ ልጅም አሱብ ሌላውን ክፍልና የእቶኑን ግንብ ሠሩ።
የኤላም ሰዎች ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
የኢያሪኮ ልጆች ሦስት መቶ አርባ አምስት።