ከእርሱም እስከ ጥዋት አንዳች አታስቀሩ፤ አጥንቱንም ከእርሱ አትስበሩ፤ ከእርሱም እስከ ጥዋት የተረፈ ቢኖር በእሳት አቃጥሉት።
ዘሌዋውያን 8:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከሥጋውና ከእንጀራውም የተረፈውን በእሳት አቃጥሉት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የተረፈውንም ሥጋና ቂጣ በእሳት አቃጥሉ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከሥጋውና ከእንጀራውም የተረፈውን በእሳት ታቃጥሉታላችሁ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የተረፈ ሥጋም ሆነ ዳቦ ቢኖር በእሳት አቃጥሉት፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከሥጋውና ከእንጀራውም የተረፈውን በእሳት ታቃጥሉታላችሁ። |
ከእርሱም እስከ ጥዋት አንዳች አታስቀሩ፤ አጥንቱንም ከእርሱ አትስበሩ፤ ከእርሱም እስከ ጥዋት የተረፈ ቢኖር በእሳት አቃጥሉት።
ከቅድስናው መሥዋዕት ሥጋ ወይም እንጀራ እስከ ነገ ቢተርፍ፥ የቀረውን በእሳት ታቃጥለዋለህ፤ የተቀደሰ ነውና አይበላም።
አንተ በምትሄድበት በሲኦል ሥራና ዐሳብ፥ ዕውቀትና ጥበብ አይገኙምና እጅህ ለማድረግ የምትችለውን ሁሉ እንደ ኀይልህ አድርግ።