ከበለዓን ቤት የሆነ የአኪያ ልጅ ባኦስ ዐመፀበት፤ ናባጥና እስራኤልም ሁሉ ገባቶንን ከብበው ነበርና ባኦስ በፍልስጥኤልም ሀገር ባለው በገባቶን ገደለው።
ኢያሱ 19:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አልቃታ፥ ቤጌቶን፥ ጌቤላን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤልተቄ፣ ገባቶን፣ ባዕላት፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢልተቄን፥ ገባቶንን፥ ባዕላትን፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኤልተቄን፥ ጊበቶንን፥ ባዕላትን፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አቃሮን፥ ኢልተቄ፥ ገባቶን፥ ባዕላት፥ |
ከበለዓን ቤት የሆነ የአኪያ ልጅ ባኦስ ዐመፀበት፤ ናባጥና እስራኤልም ሁሉ ገባቶንን ከብበው ነበርና ባኦስ በፍልስጥኤልም ሀገር ባለው በገባቶን ገደለው።
በይሁዳም ንጉሥ በአሳ በሃያ ዘጠነኛው ዓመት ዘምሪ በቴርሳ ሰባት ቀን ነገሠ። የእስራኤል ሠራዊት ግን በፍልስጥኤም ሀገር በገባቶን ሰፍረው ነበር።