አሌዋ፥ ቤተሱር፥ ጌዶር፤
ሐልሑል፣ ቤትጹር፣ ጌዶር፣
ሐልሑል፥ ቤትጹር፥ ጌዶር፥
እንዲሁም ሐልሑል፥ ቤትጹር፥ ጌዶር፥
ሐልሑል፥ ቤትጹር፥ ጌዶር፥ ማዕራት፥ ቤትዓኖት፥ ኤልትቆን፥ ስድስት ከተሞችና መንደሮቻቸው።
የግዶር ሰው የይሮሐም ልጆች ዮዔላ፥ ዝባድያ።
የሰማኤምም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት ሱር አባት ነበረ።
ሚስቱ አይሂዳም የጌዶርን አባት ያሬድን፥ የሦኮንም አባት ሔቤርን፥ የዛኖዋንም አባት ይቁቲኤልን ወለደች። እነዚህ ሞሬድ ያገባት የፈርዖን ልጅ የቢትያ ልጆች ናቸው።
ለመንጎቻቸው መሰማርያ ይሹ ዘንድ ወደ ጌራራ እስኪደርሱ ድረስ ወደ ጋይ ምሥራቅ ሄዱ።
ቤተሱራን፥ ሱላኮን፥ ዓዶላምን፥
ጋባ፥ ተምና፥ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው።
ማዕራት፥ ቤትአኖት፥ ኤልትቆን፥ ስድስት ከተሞችና መንደሮቻቸው።