ኢያሱ 15:59 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)59 ማዕራት፥ ቤትአኖት፥ ኤልትቆን፥ ስድስት ከተሞችና መንደሮቻቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም59 ማዕራት፣ ቤትዓኖትና ኤልትቆን ናቸው፤ እነዚህም ስድስት ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)59 ማዕራት፥ ቤትዓኖት፥ ኤልትቆን፤ ስድስት ከተሞችና መንደሮቻቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም59 ማዕራት፥ ቤትዓኖትና ኤልትቆን ተብለው የሚጠሩ በድምሩ ስድስት ከተሞች ሲሆኑ፥ በዙሪያቸው ያሉትን መንደሮች ያጠቃልላሉ። Ver Capítulo |