Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢያሱ 15:58 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

58 ሐልሑል፣ ቤትጹር፣ ጌዶር፣

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

58 ሐልሑል፥ ቤትጹር፥ ጌዶር፥

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

58 እንዲሁም ሐልሑል፥ ቤትጹር፥ ጌዶር፥

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

58 አሌዋ፥ ቤተ​ሱር፥ ጌዶር፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

58-59 ሐልሑል፥ ቤትጹር፥ ጌዶር፥ ማዕራት፥ ቤትዓኖት፥ ኤልትቆን፥ ስድስት ከተሞችና መንደሮቻቸው።

Ver Capítulo Copiar




ኢያሱ 15:58
7 Referencias Cruzadas  

የጌዶር ሰው ከሆነው ደግሞ የይሮሐም ልጆች ዮዔላና ዝባድያ።


ሸማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ።


አይሁዳዊት ሚስቱም የጌዶርን አባት ዮሬድን፣ የሦኮን አባት ሔቤርን፣ የዛኖዋን አባት ይቁቲኤልን ወለደች። እነዚህም ሜሬድ ያገባት የፈርዖን ልጅ የቢትያ ልጆች ናቸው።


እነርሱም ለከብቶቻቸው ግጦሽ ፍለጋ ከሸለቆው በስተምሥራቅ እስካለው እስከ ጌዶር መግቢያ ድረስ ዘልቀው ሄዱ።


ቤትጹር፣ ሦኮን፣ ዓዶላም፣


ቃይን፣ ጊብዓና ተምና ናቸው፤ እነዚህም ዐሥር ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።


ማዕራት፣ ቤትዓኖትና ኤልትቆን ናቸው፤ እነዚህም ስድስት ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos