La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢያሱ 15:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ላቦስ ሳሌ፥ ኤር​ሞ​ትም ሃያ ዘጠኝ ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ልባዎት፣ ሺልሂም፣ ዓይንና ሪሞን ናቸው፤ በአጠቃላይም ከተሞቹና መንደሮቻቸው ሃያ ዘጠኝ ናቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልባዎት፥ ሺልሂም፥ ዐይን፥ ሪሞን፤ ሀያ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ልባዎት፥ ሺልሒም፥ ዓይንና፥ ሪሞን ተብለው የሚጠሩት በድምሩ ኻያ ዘጠኝ ከተሞች ሲሆኑ፥ በዙሪያቸው የሚገኙት ታናናሽ ከተሞችንም ሁሉ ያጠቃልላሉ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ልባዎት፥ ሺልሂም፥ ዓይን፥ ሪሞን፥ ሀያዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው።

Ver Capítulo



ኢያሱ 15:32
7 Referencias Cruzadas  

በዓ​ይ​ን​ሪ​ሞን፥ በጼ​ርህ፥ በየ​ር​ሙት፥


ምድር ሁሉ ከጌባ ጀምሮ በኢየሩሳሌምም ደቡብ በኩል እስካለችው እስከ ሬሞን ድረስ ተለውጣ እንደ ዓረባ ትሆናለች፣ እርስዋም ከፍ ከፍ ትላለች፥ ከብንያምም በር ጀምሮ እስከ ፊተኛው በር ስፍራ እስከ ማዕዘኑ በር ድረስ፥ ከሐናንኤልም ግንብ ጀምሮ እስከ ንጉሡ መጥመቂያ ድረስ በስፍራዋ ትኖራለች።


ዳር​ቻ​ውም ከሴ​ፋማ በዐ​ይን ምሥ​ራቅ ወዳ​ለው ወደ አር​ቤላ ይወ​ር​ዳል፤ እስከ ኬኔ​ሬት የባ​ሕር ወሽ​መጥ በም​ሥ​ራቅ በኩል ይደ​ር​ሳል፤


ሴቄ​ላቅ፥ ማኬ​ሪ​ምር፥ ሴቱ​ናቅ፤


በቆ​ላው፥ አስ​ጣል፥ ሳራዓ፥ አሳ፤


ቦታ​ሩ​ትና ሜዳ​ዎ​ቻ​ቸው፥ ዐሥራ ሦስት ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው፤


አሳ​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ዮጣ​ን​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ቤት​ሳ​ሚ​ስ​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፤ ከእ​ነ​ዚህ ከሁ​ለቱ ነገ​ዶች ዘጠኝ ከተ​ሞ​ችን ሰጡ።