ቃዴስ፥ አሶርዮስም፤ ሚናን፤
ቃዴስ፣ ሐጾር፤ ዩትናን፣
ቃዴስ፥ ሐጾር፥ ዪትናን፥
ቃዴስ፥ ሐጾር፥ ይትናን፥
ዲሞና፥ ዓድዓዳ፥ ቃዴስ፥ ሐጾር፥ ዪትናን፥
ከቃዴስም ተጕዘው በኤዶምያስ ምድር ዳርቻ ባለው በሖር ተራራ ሰፈሩ።
“ከኮሬብም ተጓዝን፤ አምላካችን እግዚአብሔርም እንዳዘዘን በታላቁ፥ እጅግም በሚያስፈራ በዚያ ባያችሁት ምድረ በዳ ሁሉ በኩል በአሞሬዎን ተራራ መንገድ ሄድን፤ ወደ ቃዴስ በርኔም መጣን።
የዘቃክ ንጉሥ፥ የማርዶት ንጉሥ፥ በቀርሜሎስ የነበረ የዴቆም ንጉሥ፥
ኤቃም፥ ሬግማ፥ አሩሔል፤
በልማንና መንደሮቻቸውም፤