“ስለዚህ እንዲህ እላለሁ፦ ታላቁና ኀያሉ መቅሠፍትን ይልካል።
ሁሉም አንድ ነው፤ ‘እርሱ ጻድቁንና ኀጥኡን ያጠፋል’ የምለውም ለዚህ ነው።
ይህ ሁሉ አንድ ነው፥ ስለዚህ፦ ፍጹማንንና ክፉዎችን ያጠፋል እላለሁ።
እግዚአብሔር ፍጹሙንና በደለኛውን ስለሚያጠፋ ምንም ልዩነት የለም ያልሁት ስለዚህ ነው።
ኀጢኣተኛ ብሆን በአንተ ዘንድ መልካም ነውን? የእጅህን ሥራ ቸል ብለሃልና፤ የኃጥኣንንም ምክር ተመልክተሃልና።
ከዚህ በላይ በደለኛ እንዳልሆንሁ፥ አንተ ታውቃለህ። ነግር ግን ከእጅህ የሚያመልጥ ማን ነው?
“እጆችህ ፈጠሩኝ፤ ሠሩኝም፤ ከዚያም በኋላ ዞረህ ጣልኸኝ።
ሞት እንደሚያጠፋኝ አውቃለሁና ለሟችም ሁሉ ማደሪያው ምድር ናትና።
ሥጋ ለባሽ ሁሉ በአንድነት ይሞታል፥ ሟችም ሁሉ ወደ ተፈጠረበት መሬት ይመለሳል።
ሰው ከእግዚአብሔር ጕብኝት ሲኖረው እግዚአብሔር አይጐበኘውም አትበል።
“የሰው ልጅ ሆይ! እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ትንቢት ተናገር፤ ሰይፍ ሰይፍ የተሳለች፥ የተሰነገለችም ሁኚ።