ኢዮብ 34:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሰው ከእግዚአብሔር ጕብኝት ሲኖረው እግዚአብሔር አይጐበኘውም አትበል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ‘እግዚአብሔርን ለማስደሰት መሞከር፣ ለሰው አንዳች አይጠቅምም’ ብሏልና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ‘እግዚአብሔርን ማስደሰት፥ ለሰው ምንም አይጠቅመውም’ ይላል። Ver Capítulo |