ኢዮብ 9:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የኃጥኣን ሞታቸው ክፉ ነውና፥ በጻድቃን ይስቃሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 መዓት ወርዶ ድንገት ሰው ሲጨርስ፣ በንጹሓን መከራ ይሣለቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 መቅሠፍቱ ፈጥኖ ቢገድል፥ በንጹሐን ፈተና ይሳለቃል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በአደጋ ሰው ሲቀሠፍ እርሱ በንጹሕ ሰው ችግር ይሳለቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 መቅሠፍቱ ፈጥኖ ቢገድል፥ በንጹሐን ፈተና ይሳለቃል። Ver Capítulo |