ሕዝቅኤል 21:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 “የሰው ልጅ ሆይ! እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ትንቢት ተናገር፤ ሰይፍ ሰይፍ የተሳለች፥ የተሰነገለችም ሁኚ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በል፤ ‘ጌታ እንዲህ ይላል፤ “ ‘ሰይፍ! ሰይፍ! የተሳለ የተወለወለም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የሰው ልጅ ሆይ፦ ትንቢት ተናገር፥ እንዲህም በል፥ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ሰይፍ! የተሳለና የተወለወለ ሰይፍ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 “የሰው ልጅ ሆይ! ትንቢት ተናገር፤ እኔ እግዚአብሔር የምለውን ለሕዝቡ ተናገር፤ ሰይፍ! የተሳለና የተወለወለ ሰይፍ! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የሰው ልጅ ሆይ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለህ ትንቢት ተናገር፥ ሰይፍ ሰይፍ የተሳለ የተሰነገለም ነው በል። Ver Capítulo |