La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 46:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የጋ​ድም ልጆች፤ ስፎን፥ ሐጊ፥ ሱኒ፥ አዜን፥ አድ፥ አሮ​ሐድ፥ አር​ሔል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የጋድ ልጆች፦ ጽፎን፣ ሐጊ፣ ሹኒ፣ ኤስቦን፣ ዔሪ፣ አሮዲና አርኤሊ ናቸው፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የጋድም ልጆች፥ ጽፎን፥ ሐጊ፥ ሹኒ፥ ኤጽቦን፥ ዔሪ፥ አሮዲ፥ አርኤሊ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የጋድ ልጆች፦ ጸፎን፥ ሐጊ፥ ሹኒ፥ ኤጽቦን፥ ዔሪ፥ አሮድና አርኤሊ ናቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የጋድም ልጆች ጽፎን፥ ሐጊ፥ ሹኒ ኤስቦን፥ ዔሪ አሮዲ አርኤሊ

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 46:16
10 Referencias Cruzadas  

ልያም፥ “እኔም ራሴን ብፅ​ዕት አሰ​ኘሁ” ስትል ስሙን ጋድ ብላ ጠራ​ችው።


የልያ አገ​ል​ጋይ የዘ​ለፋ ልጆ​ችም፤ ጋድ፥ አሴር፤ እነ​ዚህ በሁ​ለቱ ወን​ዞች መካ​ከል በሶ​ርያ የተ​ወ​ለ​ዱ​ለት የያ​ዕ​ቆብ ልጆች ናቸው።


ልያ በመ​ስ​ጴ​ጦ​ምያ በሶ​ርያ ለያ​ዕ​ቆብ የወ​ለ​ደ​ቻ​ቸው ልጆ​ችና ሴቲቱ ልጅዋ ዲና እነ​ዚህ ናቸው፤ ወን​ዶ​ችም ሴቶ​ችም ልጆ​ችዋ ሁሉ ሠላሳ አራት ነፍስ ናቸው።


“ጋድን ሽፍ​ቶች ቀሙት፤ እር​ሱም ፍለ​ጋ​ቸ​ውን ተከ​ታ​ትሎ ቀማ​ቸው።


ዳን፥ ዮሴፍ፥ ብን​ያም፥ ንፍ​ታ​ሌም፥ ጋድ፥ አሴር።


ከብ​ን​ያም የጋ​ዲ​ዮን ልጅ አቢ​ዳን፥