የዲሶንም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ሕምዳን፥ አስባን፥ ቤዖር፥ ይትራን፥ ክራን።
የዲሶን ወንዶች ልጆች፦ ሔምዳን፣ ኤስባን፣ ይትራን እና ክራን፤
የዲሾን ልጆች ሔምዳን፥ ኤሽባን፥ ይትራንና፥ ከራን ናቸው።
የዲሶንም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ሔምዳን ኤስባን፥ ይትራን ክራን።
የዓናን ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ዲሶን፤ የዓናን ሴት ልጅ ኤሌባማ።
የኤሶር ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ከልሐን፥ ዛኦን፥ ዓቃን።
የአናም ልጆች፤ ዴሶን፥ የአናም ሴት ልጅ ኤሌማ፥ የዴሶንም ልጆች፤ አምዳን፥ ኤስቦን፥ ኢይትራን፥ ካራን፥ እሊህ ናቸው።