Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 1:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

41 የአ​ናም ልጆች፤ ዴሶን፥ የአ​ናም ሴት ልጅ ኤሌማ፥ የዴ​ሶ​ንም ልጆች፤ አም​ዳን፥ ኤስ​ቦን፥ ኢይ​ት​ራን፥ ካራን፥ እሊህ ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

41 የዓና ወንድ ልጅ፤ ዲሶን። የዲሶን ወንዶች ልጆች፤ ሐምዳን፣ ኤስባን፣ ይትራን እና ክራን።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

41 የዓና ልጅ፤ ዲሶን። የዲሶንም ልጆች፤ ሔምዳን፥ ኤስባን፥ ይትራን፥ ክራን ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

41 የዓና ልጅ፤ ዲሶን። የዲሶንም ልጆች፤ ሔምዳን፥ ኤስባን፥ ይትራን፥ ክራን።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 1:41
4 Referencias Cruzadas  

የሖሪ መሳ​ፍ​ንት እነ​ዚህ ናቸው፤ ሉጣን መስ​ፍን፥ ሦባን መስ​ፍን፥ ሳባቅ መስ​ፍን፥ ዓናን መስ​ፍን፥


የሦ​ባል ልጆች፤ ጎለም፥ ማኔ​ሐት፥ ኔባል፥ ሳፍር፥ አናን፤ የሴ​ቤ​ጎን ልጆች፤ ሐያን፥ አናም፤


የአ​ሦር ልጆች፤ በለ​ዓን፥ ዛዕ​ዋን፥ ኢይ​ዓ​ቃን። የዴ​ሶን ልጆች፤ ዖስ፥ አራን።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos