ዘፍጥረት 36:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የዲሾን ልጆች ሔምዳን፥ ኤሽባን፥ ይትራንና፥ ከራን ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የዲሶን ወንዶች ልጆች፦ ሔምዳን፣ ኤስባን፣ ይትራን እና ክራን፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የዲሾን ልጆች ሔምዳን፥ ኤሽባን፥ ይትራንና፥ ከራን ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የዲሶንም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ሕምዳን፥ አስባን፥ ቤዖር፥ ይትራን፥ ክራን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የዲሶንም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ሔምዳን ኤስባን፥ ይትራን ክራን። Ver Capítulo |