ዘፍጥረት 36:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የዓናን ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ዲሶን፤ የዓናን ሴት ልጅ ኤሌባማ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 የዓና ልጆች፦ ዲሶንና የዓና ሴት ልጅ ኦሆሊባማ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የዓና ልጅ ዲሾን የተባለው ነው፤ ሴት ልጁም ኦሆሊባማ ትባላለች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 የዐናም ልጅ ዲሾን የተባለው ነው፤ ሴት ልጁም ኦሆሊባማ ትባላለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 የዓና ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ዲሶን፥ አህሊባማም የዓን ሴት ልጅ። Ver Capítulo |