ከዓዴን ልጆች የዮናታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋራ አምሳ ወንዶች።
ከዓዲን ዘሮች የዮናታን ልጅ ዔቤድና ከርሱም ጋራ 50 ወንዶች፤
ከዓዲን ልጆች የዮናታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋር ሃምሳ ወንዶች።
ከዓዲን ልጆች የዮናታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋር አምሳ ወንዶች።
የዓዲን ልጆች አራት መቶ አምሳ አራት።
ከዘቱኤስ ልጆች የአዚኤል ልጅ ሴኬንያ፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ወንዶች።
ከኤሌም ልጆች የጎቶልያ ልጅ የሻያ፥ ከእርሱም ጋር ሰባ ወንዶች።
አዶንያስ፥ በጉዋይ፥ ዓዲን፤
የዓዴን ልጆች ስድስት መቶ አምሳ አምስት።