Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዕዝራ 8:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ከዓዲን ልጆች የዮናታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋር ሃምሳ ወንዶች።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ከዓዲን ዘሮች የዮናታን ልጅ ዔቤድና ከርሱም ጋራ 50 ወንዶች፤

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ከዓ​ዴን ልጆች የዮ​ና​ታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእ​ር​ሱም ጋራ አምሳ ወን​ዶች።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ከዓዲን ልጆች የዮናታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋር አምሳ ወንዶች።

Ver Capítulo Copiar




ዕዝራ 8:6
5 Referencias Cruzadas  

የዓዲን ልጆች፥ አራት መቶ አምሳ አራት።


ከሽካንያ ልጆች የያሐዚኤል ልጅ፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ወንዶች፤


ከዔላም ልጆች የዓታልያ ልጅ ይሻዕያ፥ ከእርሱም ጋር ሰባ ወንዶች፤


ቡኒ፥ ዓዝጋድ፥ ቤባይ፥


የዓዲን ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ አምስት።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos