የቢባይ ልጆች ስድስት መቶ ሃያ ሦስት።
የቤባይ ዘሮች 623
የቤባይ ልጆች፥ ስድስት መቶ ሀያ ሦስት።
ከቤባይ ልጆችም ዮሐናን፥ ሐናንያ፥ ዘባይ፥ አጥላይ።
የባኒ ልጆች ስድስት መቶ አርባ ሁለት።
የዓዝጋድ ልጆች ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ሁለት።
ከቤባይ ልጆች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር ሃያ ስምንት ወንዶች።
የቤባይ ልጆች ስድስት መቶ ሃያ ስምንት።