ሙሴም ከፈርዖን ዘንድ ወጣ፤ ወደ እግዚአብሔርም ጸለየ።
ከዚያም ሙሴ ከፈርዖን ተለይቶ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።
ሙሴም ከንጉሡ ፊት ወጥቶ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤
ሙሴም ከፈርዖን ዘንድ ወጣ፤ ወደ እግዚአብሔርም ጸለየ።
ሙሴም ከፈርዖን ፊት ወጣ፤ ወደ እግዚአብሔርም ጸለየ።
ሙሴና አሮንም ከፈርዖን ዘንድ ወጡ፤ ሙሴም ፈርዖን እንደ ቀጠረው ሰለ ጓጕንቸሮቹ መራቅ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ።
እግዚአብሔርም ሙሴ እንደ አለ አደረገ፤ የውሻውንም ዝንብ ከፈርዖን፥ ከሹሞቹም፥ ከሕዝቡም አራቀ፤ አንድ ስንኳ አልቀረም።
ሙሴም ከፈርዖን ዘንድ ከከተማ ወጣ፤ እጁንም ወደ እግዚአብሔር ዘረጋ፤ ነጐድጓዱም፥ በረዶውም ጸጥ አለ፤ ዝናቡም በምድር ላይ አላካፋም።
እርስ በርሳችሁ በኀጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኀይል ታደርጋለች።