ዘፀአት 10:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሙሴም ከፈርዖን ፊት ወጣ፤ ወደ እግዚአብሔርም ጸለየ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ሙሴም ከፈርዖን ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እርሱም ከፈርዖን ፊት ወጣ፥ ወደ ጌታም ፀለየ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ሙሴም ከንጉሡ ፊት ወጥቶ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ሙሴም ከፈርዖን ፊት ወጣ፤ ወደ እግዚአብሔርም ለመነ። Ver Capítulo |