La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 40:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሙሴም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ አዘ​ዘው በድ​ን​ኳኑ ደጅ ፊት መጋ​ረ​ጃ​ውን ዘረጋ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዚያም መጋረጃውን በማደሪያው ድንኳን መግቢያ ላይ ሰቀለው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መጋረጃውን በማደሪያው መግቢያ ፊት ሰቀለ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

መጋረጃውንም በድንኳኑ መግቢያ ደጃፍ ላይ ሰቀለ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው በማደሪያው ደጃፍ ፊት መጋረጃውን ዘረጋ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 40:28
9 Referencias Cruzadas  

የአ​ዘ​ጋ​ጀ​ው​ንም ዕጣን ዐጠ​ነ​በት።


ለሚ​ቃ​ጠል መሥ​ዋ​ዕት የሚ​ሆ​ነ​ውን መሠ​ዊ​ያም በም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ደጅ አኖረ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዳ​ዘ​ዘው በላዩ መሥ​ዋ​ዕ​ቱ​ንና ቍር​ባ​ኑን አቀ​ረበ።


የወ​ር​ቁ​ንም ማዕ​ጠ​ንት በም​ስ​ክሩ ታቦት ፊት ታኖ​ራ​ለህ፤ በድ​ን​ኳ​ኑም ደጃፍ ፊት መጋ​ረ​ጃ​ውን ትጋ​ር​ዳ​ለህ።


እው​ነ​ተ​ኛዉ የበ​ጎች በር እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩ​ልም የሚ​ገባ ይድ​ናል፤ ይገ​ባ​ልም ይወ​ጣ​ልም፤ መሰ​ማ​ር​ያም ያገ​ኛል።


ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም እን​ዲህ አለው፥ “የእ​ው​ነ​ትና የሕ​ይ​ወት መን​ገድ እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል ካል​ሆነ በቀር ወደ አብ የሚ​መጣ የለም።


እርሱ መር​ቶ​ና​ልና፤ ሁለ​ታ​ች​ን​ንም በመ​ን​ፈስ ቅዱስ ወደ አባቱ አቅ​ር​ቦ​ና​ልና።