ዘፀአት 40:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 የአዘጋጀውንም ዕጣን ዐጠነበት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 እግዚአብሔር እንዳዘዘውም መልካም መዐዛ ያለውን ዕጣን አጠነበት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው መልካም መዓዛ ያለውን ዕጣን ዐጠነበት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 እግዚአብሔርም ባዘዘው መሠረት ጣፋጭ ሽታ ያለውን ዕጣን በላዩ ላይ አጠነ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 የጣፋጩን ሽቱ ዕጣን ዐጠነበት። Ver Capítulo |