ዘፀአት 40:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 መጋረጃውንም በድንኳኑ መግቢያ ደጃፍ ላይ ሰቀለ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ከዚያም መጋረጃውን በማደሪያው ድንኳን መግቢያ ላይ ሰቀለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 መጋረጃውን በማደሪያው መግቢያ ፊት ሰቀለ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ሙሴም እግዚአብሔር እንደ አዘዘው በድንኳኑ ደጅ ፊት መጋረጃውን ዘረጋ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው በማደሪያው ደጃፍ ፊት መጋረጃውን ዘረጋ። Ver Capítulo |