La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 36:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለድ​ን​ኳ​ኑም ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት የሚ​ቆ​ሙ​ትን ሳን​ቆች አደ​ረጉ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ለማደሪያው ድንኳን ከግራር ዕንጨት ወጋግራዎችን አበጁ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለማደሪያው የሚቆሙ ሳንቃዎችን ከግራር እንጨት ሠራ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ለድንኳኑም መደገፊያ ቀጥተኛ የሆኑ ተራዳዎች ከግራር እንጨት ሠሩ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለማደሪያውም ከግራር እንጨት የሚቆሙትን ሳንቆች አደረጉ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 36:20
8 Referencias Cruzadas  

“ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨ​ትም የም​ስ​ክ​ሩን ታቦት ሥራ፤ ርዝ​መቱ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወር​ዱም አንድ ክንድ ተኩል፥ ቁመ​ቱም አንድ ክንድ ተኩል ይሁን።


የፍ​የ​ልም ጠጕር፥ ቀይ የተ​ለፋ የአ​ውራ በግ ቍር​በት፥ ሰማ​ያዊ ቀለም የገባ ቍር​በት፥ የማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት፥


ለድ​ን​ኳ​ኑም መደ​ረ​ቢያ ከቀይ አውራ በግ የተ​ለፋ ቍር​በት፥ ከዚ​ያም በላይ ሌላ መደ​ረ​ቢያ ከአ​ቆ​ስጣ ቍር​በት አደ​ረጉ።


የሳ​ን​ቃው ሁሉ ርዝ​መቱ ዐሥር ክንድ፥ ወር​ዱም አንድ ክንድ ተኩል ነበረ።


እስ​ራ​ኤ​ልም በሰ​ጢን አደሩ፤ ሕዝ​ቡም ከሞ​ዓብ ልጆች ጋር አመ​ነ​ዘሩ፤ ረከ​ሱም።


ከማ​ይ​ነ​ቅዝ እን​ጨ​ትም ታቦ​ቱን ሠራሁ፤ እንደ ፊተ​ኞ​ችም ሁለት የድ​ን​ጋይ ጽላት ቀረ​ፅሁ፤ ወደ ተራ​ራ​ውም ወጣሁ፤ ሁለ​ቱም ጽላት በእጄ ነበሩ፤