ዘፀአት 36:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሳንቃው ሁሉ ርዝመቱ ዐሥር ክንድ፥ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል ነበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 እያንዳንዱም ወጋግራ ቁመቱ ዐሥር ክንድ፣ ስፋቱ አንድ ክንድ ተኩል ነበር፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የእያንዳንዱ ሳንቃ ርዝመት ዐሥር ክንድ፥ ወርድ አንድ ክንድ ተኩል ነበረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እያንዳንዱ ተራዳ ቁመቱ አራት ሜትር የጐኑም ስፋት ሥልሳ ስድስት ሳንቲ ሜትር ሲሆን፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 የሳንቃው ሁሉ ርዝመቱ አሥር ክንድ፥ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል ነበረ። Ver Capítulo |